Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስኬት ባንክ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ገዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SB/OT/NCB/11/06/2018 ስኬት ባንክ አ.ማ የባንኩ ዋና መ/ቤት
ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ ሁለት ቤዝመንት፣ ከግራውንድ እስከ 7ኛ ወለል ያሉ ቢሮዎች፤ መጸዳጃ ቤቶች፣ አዳራሽ፣ ኮሪደሮች ቴራስን ጨምሮ እና ጽዳት የሚያሥፈልጋቸው ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ በጽዳት ባለሙያዎች የጽዳት አገልግሎት መስጠት ከሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል ለተገደበ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጽዳት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SB/OT/NCB/10/06/2018 ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 07/10/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
Ministry of Revenue፡ Procurement Of Printing Products (የተለያዩ የህትመት ስራዎች ግዥ)
Government (Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9376a14e-49a0-4c28-800e-2c755640d2db/open
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ፈርኒቸርና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AMFI 06/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸርና ተያያዥ
Pharo Foundation Invites Bids for Professional Legal Services to Facilitate the Liquidation of Shagga Farm.
2merkato.com (Feb 27, 2026) INVITATION TO BID (ITB)BID REFERENCE NO.: PF-ITB-002-2026PROJECT TITLE: Provision of Professional Legal Services for the Liquidation
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of 17 Units of Cargo Truck 70Q.
ethiotelecom (Feb 27, 2026) Floating Date: As OF MARCH 11, 2026 RFQ No. 4279399-2 1. Ethio telecom invites all
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሞ/ጅ/ወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በእነዋሪ ጤና ጣቢያ እና በጅሁር ጤና ጣቢያ የማህበረሰብ መድሃኒት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ
የይዞታ ስፋት 54.60 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ