Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ አዳማ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ አዳማ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ Description: በድጋሚ የወጣ አዳማ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሆቴል አገልግሎት ግዥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Heavy duty document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎቶች
የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት Heavy Duty Document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች እንዲሣተፉ ይጋብዛል
RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The beverage green field project is located in
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The National Election Board of Ethiopia Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services for Conducting an Assessment of the Needs of Internally Displaced People (IDPs) During Elections to Enhance Their Participation in Elections
Request for Expression of Interest Assignment Title: Consultancy service for conducting an assessment of the needs of Internally Displaced People
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የመኪና ጥገና፣ የህዝብ ትራንስፖርት መኪና ኪራይ፣ የጭነት አገልግሎት መኪና ኪራይ፣ ዲኮር ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2016 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት በአመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ልዩልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2016 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት በአመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ መደ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ
የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የጥበቃ ቤት ማማ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSAD/0001/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሲቭል አልባሳት፣ የተለያዩ አይነት የቢሮ ፅህፈትና የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የታካሚ ቀለብ፣ የተለያዩ አይነት የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የቢሮ የእጅ መገልገያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የኦፊስ ማሽን፣ የማሽነሪ፣ የዳቦ ማሽንና ጀኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ አላቂ መለዋወጫ እቃዎች፣ የቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፈርኒቸር ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-01/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡– 1. የተለያዩ
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣ ንፁህ የቦቴ ውሃ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣
የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 የበጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2017 የበጀት ዓመት በድርጀታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን