Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ ተባይ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የፀረ ተባይ ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0778-2016-PUR Object of Procurement:
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ ለሚገኙና ቁጥራቸው ከ35 እስከ 50 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸው ምግብ አገልግሎት የሚያቀርቡ ሆቴሎች ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የአትሌቶች የምግብ አቅርቦት ግዥ ጨረታማስታወቂያጨረታ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ..እ.ድ -01/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ
ኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች,ከኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ እና ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ኬሚካሎችን (Water Treatment Chemicals ) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ከሚካሎችን (Water
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ማስዋብ/ዲኮር፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የጥገና እቃዎች ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎችን በግልፅ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት