Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 02/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ለሚያሟሉ በግልጽ

በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41

የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications, Financial Offers, and Warranties for the Purchase of Electric Materials

HelpAge International Ethiopia Country Office Would Like to Invite Qualified And interested Potential Bidders for the Supply and Delivery of Maize Flour

Invitation to Tender FOR THE SUPPLY AND DELIVERY OF MAIZE FLOUR. Ref #: HAI-ETH/013/24 HelpAge International is a global network

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit ‘’GIZ BFP Would Like to Invite All Interested & Eligible Local Suppliers to Submit Their Technical Specifications, Financial Offer, and Warranty Periods for the Solar Bulb

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ከጋሰራ-ጊኒር ድረስ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ተሸከርካሪ መከራየት ይፈልጋል

የማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ባሌ

UNICEF Wishes to Invite You to Submit a Quotation for the Procurement of Workmen-wear

REQUEST FOR QUOTATION LRFQ-2024-9193411 17 October 2024 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit a quotation

የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሶሻል ሳይንስ ጥናትና ምርምር ተቋም ጀነሬተር እና መኪና ግዥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚሸጠው እቃ አይነት ፡– ጀነሬተር እና መኪና የሚሸጠው ድርጅት….. የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሶሻል ሳይንስ ጥናትና ምርምር ተቋም (OSSREA)

Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Would Like to Invite Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Egg Laying Chicken, Chicken Feed & Vegetable Seeds

Invitation for Bid Tender NO. GAIN ET/OT/013/2024 Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Ethiopia Country Office The Global Alliance for

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል። ተ/ቁ

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations (AACCSA) with Strategic Partnership Providing Institutional Capacity Building to Chambers of Commerce, BMOS, and PSAs Invites Eligible Consultancy Firms to Conduct a Study on “Expert for Export Portal Operationalization”