Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Daughters of Charity (Doc) Invites Eligible Bidders to Purchase a Motorcycle
INVITATION FOR OPEN BIDFOR 3rd TIME Project Title: – School feeding program Funding Agency: Mary’s Meals International Title: – Motorcycle
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ የሰሌክት ማቴሪያል አቅርቦት ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ የሰሌክት ማቴሪያል አቅርቦት
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚከበረው የሀድያ ዘመን መለወጫ /ያሆዴ/ በዓል የተለያዩ ዓይነት ባህላዊ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚከበረው የሀድያ ዘመን መለወጫ /ያሆዴ/ በዓል የተለያዩ ዓይነት ባህላዊ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎች እና መድኃኒቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘውን አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃዎች እና መድኃኒቶች
የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት
ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለአገልግሎት የሚፈለጉ ዕቃዎች ሎት 1 የደንብ
የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በፍ/ክፍለ ከተማ ለሚሰራው አንድ ማዕከል ለማስገንባት ኮንትራክተሮችን ደረጃ 5_GC/BC ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በፍ/ክፍለ ከተማ ለሚሰራው አንድ
በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ የወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ የህክምና እቃዎች የደንብ ልብስ፣ ደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የተለያዩ ህትመቶች እና የተለያዩ መድሀኒቶች እና የተለያዩ መድሀኒቶች እና አላቂ የህክምና ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት/ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ የወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓም በግልፅ ጨረታ የተለያዩ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት ግዥ እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ /አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት