Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/02/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚለው ሎት፡1 Aluminum
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -1/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና እና የማሽነሪ ጎማዎች፣ ደንብ ልብስ እና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማስከበሪያውን ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ በልደታ አ/ከተማ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሥር ላሉ ፅ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃ ግዥ ነሐሴ 17 ቀን
የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የተሽከርካሪ ጎማ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/ኣ/ደ/ሪ/ግ/ጨ/001/2017 የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን ባሉበት በሽያጭ ለማስወገድ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የሒሣብ ምርመራ ጨረታ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ