Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa Fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa Fi Motorsaayikiloota Gosa Addaa Addaa Tajaajilaan Alaa Sadarkaa Biiroo/Godinaa/Magaalaa Fi Aanaatti Argaman Caal-baasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Ifaa Gurgurtaa Lakk. 03/2017 Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa fi Motorsaayikiloota gosa addaa
Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo Bara Baajata 2017 Tti Meeshaalee Tajaajila Mana Murtii Keenyaaf Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Fi Uffata Seeraa Caalbaasii Ifaatiin Baasee Dhaabbilee Ulaagaa Armaan Gadii Guutan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Caalbaasii Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo bara baajata 2017 tti meeshaalee tajaajila Mana Murtii keenyaaf oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን
Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Daabee Bara Baajata 2017 Tti Meeshaa Tajaajila Mana Murtii Keenyaaf Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqulliinaa, Meeshaalee Elektroniksii, Uffataa Seeraa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Caalbaasii Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Daabee bara baajata 2017 tti meeshaa tajaajila Mana Murtii keenyaaf oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee
Jidduu Galeessaa Akkaadamii Leenjii Kubbaa Millaa Amboo Goal FIFA Nyaata Bilchaata Leenjitoota Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiisee Bituu Barbaada
Caalbaasii ifaa Nyaata bilchaata Leenjitoota Jidduu Galeessaa Akkaadamii Leenjii Kubbaa Milaa Amboo Goal FIFA bara baajata 2017ttii nyaataa bilchaataa gosaa
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እየሰራ ላለው የተለያዩ ጀልባ ምርቶች የሚውሉ የተለያዩ ጉልበት ያላቸው ሞተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሞቬኢኢ/ግጨሰ/03/2016 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እየሰራ ላለው የተለያዩ ጀልባ ምርቶች የሚውሉ የተለያዩ
የሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ አስፓልት መሀል ላይ 48 የመብራት ደብል አርም ያለው የብረት ፖል እና 96 ባለ 120 w LED አቅርቦ ተክሎ ለተከለው የኤሌክትሪክ ዝረጋታ አከናውኖ መብራት አብርቶ የሚያስረክብ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ አስፓልት መሀል ላይ 48 የመብራት ደብል አርም
የኢትዮጵያ ኒውክለር ሳይንስ ሶሳይቲ የ2016 ዓ.ም የኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ስለሚፈልግ ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን ሰነድ ይዘው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ ኒውክለር ሜድስን ክፍል በመምጣት መወደዳሪያ ሰነዳቸውን ማስገባት ይችላሉ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኒውክለር ሳይንስ ሶሳይቲ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሠርተፊኬት ቁጥር 5804 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ የሙያ ማህበር ነው፡፡ ስለሆነም
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር/Urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር ግብዓት የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት