Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ
የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ገዥ መለያ ቁጥር CMI-ICB -W-0001-2017BID PROCUREMENT OF B+G+5 ADMINISTRATION BUILDING CMI-ICB-W-0003-2017 BID Procurement of G+5 Construction Management Competence Center Building, Main Gate Entrance-1 & Guard House
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ
Walabu Construction Share Company Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of Supply and Delivery of Design, Manufacture, Supply, and Erection Pre-Engineering Building (PEB
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDTENDER NO. NCB/WCSh.Co-010/2024 (Retendered) 1. Our company, Walabu Construction Share Company invites interested and potential Bidders
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Different Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/001/2017 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase different paper
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የሚገኘውን ለመኪና ማከራያ ቢሮ አገልግሎት የተዘጋጀ ክፍት ቦታን በጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት) ዓመት በሚቆይ የውል ጊዜ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNT-T490 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የሚገኘውን ለመኪና ማከራያ ቢሮ አገልግሎት የተዘጋጀ ክፍት ቦታን
Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of Construction Consultants of Grade 3 and Above for the Consulting Services for Detailed Design, Cost Estimate & Preparation of Tender Document (SBD) for Simien Mountains National Park (SMNP) Infrastructure
NOTICE OF INVITATION FOR BIDSReference number: EWCA 001/August 2024/Nehase 2016 The Ethiopian Wildlife Conservation Authority is implementing the “Conservation and
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ -የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን ለተጠቀሱ አገልግሎቶች በገቢ መጋራት አሰራር (Concession Business Modality) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-SSNT-T487 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ –የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተወረሰ ሲሚንቶ እና የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶችና ፕላስቲኮች በጨረታ አወደድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት 01 የተወረሰ ሲሚንቶ እና ሎት 02 የተለያዩ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት፣ ለቃሊቲ ጋራዥ፣ ለወርቁ ሰፈር፣ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ፣ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና ለጃንሜዳ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix CCTV Camera ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/ SF/95/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት፣ለቃሊቲ ጋራዥ፣ ለወርቁ ሰፈር ፣ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ፣ለሀረር ፌደራል ፖሊስ