Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR BIDRE-BID TENDER No-SCWC NCB 05/20204Notice To Bidders Sidama Construction Works Corporation hereby invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the
Sidama Construction Works Corporation Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Materials, Concrete Mixers, Vibrators, Electric Materials, Foam
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጎ/ማ/ጤ/ጣ/ግልጽ/ጨ/01/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው
The Somali Regional State, Kebridaher Health Science College Invites Bidders to Bid for the Purchase of Demonstration of Skill Lap, Maintenance Dormitory Classrooms, and Hall, Office Furniture, Decoration of College, 2 Bajaj the College in the Year 2017 E.C, Students Meal in the 2017 E.C
The Invitation for Bid The Somali Regional State, kebridaher Health Science College invites Bidders to bid for the 1. purchase
የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
ማስተካከያ ዓርብ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ አባዶ ቅ/መ/ደ/ት/ቤት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ፣ የብራንድ ማስታወቂያና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ፣ የብራንድ ማስታወቂያና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያዎችን ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Tyre
Invitation to Bid Procurement of Various Tyre Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 960 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ገነት አያሌው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አልማዝ ፈሰሰወርቅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፍርድ አፈጻጸም
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ የብረታ ብረት እና የጥገና ስራ እንዲሁም አጋዥ መጽሀፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 23-የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: