Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ በተለምዶ ገነት ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እዲስ ባስገነባው ቅይጥ ዘመናዊ ህንጻ 48-G+18 ላይ ለባንኮች፣ ለቢሮዎች፣ ለኮሌጆች፣ ለኢንሹራንስ፣ ለፓርኪንግ፣ ለካፌና ሬስቶራንት አና ለተለያዩ ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ በተለምዶ ገነት ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እዲስ ባስገነባው
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Spareparts
Invitation for International Competitive Bid IFB. No. OT-13-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of
በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/001/2017 በጉለሌ ከ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ አላቂ የጽሕፈት እቃዎች፣
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Vehicles and Machineries
Invitation for International Competitive L-17 Under Ground Irrigation Materials (El-2261) Bid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated
በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ ሜዲካል ሰፕላይስ ፣ የልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃ፣ ህትመቶች እና የተለያዩ የቢሮ ማስፋፊያዎች፣ የጭነት አገልግሎት እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክ/ከተማ የሰላም ጤና ጣቢያ ለ207 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች የተለያዩ የአይቲ እቃዎች እና የተሊያዩ መኪናዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ 1. የተለያዩ የጽዳት
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማ/ማረፊያ ቤት ለ2017 ዓም የበጀት ዓመት 2 አውቶቢሶችን በዘርፉ የተመዘገቡ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፉሪ ከሚባለው አካባቢ 20×20 ካሬ ሜትር ያረፈው ወርክ ሾፕ ያለው አጠቃላይ የመሬት ስፋቱ 5000 ካሬ ሜትር የሆነው ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 003/2016 በ/ማ/ኢ/ከ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረትነቱ የቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ