Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ 04/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket balance፣  አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ polyster

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 03/01/2017 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የግንባታ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሣሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የስራ ልብስ፣ የቋሚ አላቂ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ጎማና ልብሶች፤ ለሰራተኞች የሚሆን

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አፋ 01/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ግብርና እና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት የዶሮ እርባታ ቤት ግንባታ ሥራ በሚዛን እና በአማን ከተሞች ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GG እና BC ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ግብርና እና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት የዶሮ እርባታ ቤት ግንባታ ሥራ በሚዛን እና በአማን ከተሞች

Somali Regional State Kebribeyah City Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Industrial Construction Materials

Invitation to Bid (ITB) Country: Ethiopia Name of Project: Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP) Contract Title: Procurement

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች እና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አምፖል (Fluorescent LIGHT)፤ PASSENGER ELEVATOR EMPTY CARTON፤ ELECTRIC CABLE & OTHER RECTANGULAR HOLLOW SECTION (የግንባታ ዕቃ)፤ CAR GLASS & CAR BATTERY እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታዊወቂያ ቁጥር 7-16/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና

The Ministry of Innovation and Technology. Ethiopia Digital Foundation Project (EDFP) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Implementation of Wireless Networks for Higher Education Institutions on a Turnkey Basis

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -Disposal 0002/2017 ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማወዳደር