Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት

እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe) ባለ 1000 ሚ.ሜ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ‐2/013/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe)

Waajjiri Maallaqaa Bul/Magaala Beddellee Pirojektii Ijaarsa Buufata Fayyaa Magaalaa Beddellee Godina Buunnoo Beddellee Magaala Beddelleetti Ijaarsisuuf Dorgomtoota Ulaagaa Guutan Caalbaasii Marsaa 2 Dhaaf Affeera

Beeksisa Caalbaasii Marsaa 2faLakkoofsa Addaa Bittaa: Bed-Tre-CW-15-2016 Waajiri Maallaqaa Bul/Magaala Beddellee pirojektii ijaarsa Buufata Fayyaa Magaalaa Beddellee Godina Buunnoo Beddellee

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stitch Scissor/Tissue Scissor

Invitation for Bid Stitch Scissor/Tissue Scissor Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement: Stitch Scissor/Tissue Scissor Description: Stitch

Waajjirri Maallaqaa A/Booraa Bara Baajataa 2017 Tti Seektaroota Baajanni Isaanii Isa Jalatti Bulaniif Kan Tajaajilu Meeshaalee Barreeffamaa Fi Dhumeeyyii Biiroo, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbii /Furniture/, Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa, Uffata Seeraa Hojjettota Mootummmaa Fi Meeshaalee Hojii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ፕላንፕሌት፤ ከረሜላ እና ማስቲካ በግልፅ እንዲሁም PLASTIC PIPF FOR UNDER GROUD WATER TUBE (HDP)፤ የህከምና መገልገያ ዕቃዎች፣ Black Hair Shampoo፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ ቁጥር -03/2016 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናስ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ፈርኒቸር፣ የህዝብ ትራንስፖርት፣ መስተንግዶ፣ ዘር፣ ባነር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዢ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም  በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናስ ጽ/ቤት ከዚህ

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Item Vegetable

Invitation to Bid Lot 05 Procurement of Food Item Vegetable (የአትክልቶች ግዥ) Procurement Reference No: ARU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: