Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች Award Type:
የደ/ኢ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ኳራንቲ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል የዘር ታግ ለማሳተም ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-81/17 የደ/ኢ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ኳራንቲ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል የዘር ታግ ለማሳተም ህጋዊ ተጫራቾችን
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችና የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የሚወገድ የዲዝል ነዳጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001S/W/R/PLW/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞችና የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዋና ቢሮ ዲፖ ላይ የሚገለበጥ ናፍጣ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ፈቃድ ካላቸው የነዳጅ አቅራቢዎች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የናፍጣ፣ ቅባትና ዘይት ግዥ ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 05/2017 የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ
በደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጉራፈርዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጉራፈርዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ለኢንዱስትሪው ፋብሪካዎች፣ እና ለዋና ቢሮ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሴፍቲ እቃዎች እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት አመት የሚቆይ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ለኢንዱስትሪው ፋብሪካዎች፣ እና ለዋና ቢሮ ሰራተኞች
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የስብሰባ አዳራሽ ወንበር፣ ዲስከበር ሞተር እና የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ መ/ቤቶች
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት ደብረዘይት ከተማ – ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማስተባበሪያ Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-NC-0017-2017-PUR Object of Procurement: