Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርዳይታ ግብርና ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ግዥ 01/2017 (የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ለጎፋ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ለጎፋ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት
የቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከቤ/ጉ/ክ/ሴቶች ሊግ ጋር በመተባበር ለሠዳል ወረዳና ለመተከል ዞን አገልግሎት የሚውል ወፍጮ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 01/2017 ዓ.ም የቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከቤ/ጉ/ክ/ሴቶች ሊግ ጋር በመተባበር ለሠዳል ወረዳና
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሥር የሚገኘው የወረዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎችና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001ግ/ጨ2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሥር የሚገኘው የወረዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Consultants for the Consultancy Services for the Asosa Airport Terminal Renovation, Runway Strip, and Ancillary Facilities Construction Project
Invitation to Bid (Rebid) Bid Announcement No. SSNT-T486 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified consultants for the consultancy services
The Sidama National Regional State Water, Mines, and Energy Bureau Intends to Apply Part of the Funds to Cover Eligible Payments Under the Contract for Civil Works, Supply & Installation of Pipes, and Fittings for Small Town Water Supply, and Sanitation Project
REQUEST FOR BIDS SMALL WORKS Sidama National Regional State -Water, Mines, and Energy Bureau Hawassa, Ethiopia Water Supply and Sanitation
National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Stationery (የፅህፈት) እቃዎች 2017 Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተያዘለት የመንግስት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ የሰው መድኃኒትና የህክምና መርጃ መሳሪያ ግዥ ዓመታዊ ውል፣ የህክምና መርጃ መሳሪያ ግዥ፣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ፣ ሴኩሪቲ ካሜራ ከነገጠማው ግዥ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ፋርማሲ Renovation APTS Standard፣ የጂም ቤት ዕቃዎች ግዥ እና የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገልጽ ጨረታ ቁጥር 02/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት
National Election Board of Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation, Commissioning & Training of Display Digital Board
Invitation for Display Digital Board. Bid Ref. No. NEBE/NCB/03/2017 The National Election Board of Ethiopia would like to invite all