Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//04/2017 የስንዴ ዱቄት አንደኛ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት እና የስንዴ ዱቄት አንደኛ ደረጃ በፋብሪካ የተዘጋጀ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ   የተሽከርካሪው

ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Materials

Invitation to Bid Lot 4 Procurement of Sanitary Materials Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የጋሸና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ብትን ጨርቅ ደንብ ልብስ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ደንብ ልብስ፣ የሃገር ውስጥ ፈርኒቸር ከኤምዲኤፍ የተሠሩ፣ የሃገር ውስጥ ፈርኒቸር ከብረት የተሠሩ፣ የውጭ ፈርኒቸር፣ መንገድ ሥራ ተቋራጮች በየዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Civil Service University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Item

Invitation to Bid Procurement of Food Item Bid Procurement Reference No: ECSU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሕትመት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ደንብ

አማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ኬሚካል እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የትራክተር እና የኮምባይነር መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ዘይቶችና ቅባቶች፣ ሚዛን (የህንፃ መሳሪያ)፣ የሞተር ሳይክል እቃዎችን ለመግዛት እና የተለያዩ ለዘር የማይውሉ ሰብሎች፣ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ጆንያዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በሰሜን ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰሜን ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና

Ethiopian Roads Administration Has Allocated a Budget Towards the Cost of the Road Construction Projects

NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated a budget towards the cost

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ያገለገሉ ካውንተሮች ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 004/2024/25  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ያገለገሉ

ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የተለያዩ የደምብ አልባሳትን ማለትም የተሰፋ ጋዎን፣ ሸሚዝ፣ ሱሪ፣ ኮት፣ አፕሮን፣ ቀሚስ፣ የፀጉር መሸፈኛ እና ቱታ፣ በፋብሪካ የተዘጋጁ ሸሚዞች/READY MADE SERTS/፣ እንዲሁም ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ጫማዎች ተካተውበታል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት/መግዛት/ ይፈልጋል

ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ ዓመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ