Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት፣ ማሽነሪ፣ ቋሚ ዕቃ፣ መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የቢሮ ቁሳቁስ ጥገና፣ የኮምፒዩተር ጥገና፣ የዲኮር አገልግሎት፣ የቢሮ ቁሳቁስ ቋሚ ዕቃ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጦች፣ የአትክልት ዘር ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-01/2016 ሎት1 : አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 2 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ ሎት 4.
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/16 ድርጅታችን ከጎልድን አፍሪካ የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት በቀጥታ ከጅቡቲ ጎልደን አፍሪካ መጋዘን
Development Expertise Center Production of 7 Animation Videos on Reproductive Health for Young People
Development Expertise Center Bid Announcement Production of 7 Animation Videos on Reproductive Health for Young People Introduction The RHRN2 program
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን ሕጋዊ ከሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01 እና 02/24/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለየዩ የተሽከርካሪ
Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of the Media Production Service, Hyper-Converged, Infrastructure (HCI) Servers License Support Service Renewal & Computer Maintenance Service
Invitation to Local Competitive Bid-no.- BB/031/2024 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders for the supply of
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
INVITATION FOR OPEN BID 1. The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት
Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ