Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ንብረትነቱን የፍርድ ባለዕዳ የሆነውን የቤት ዕቃዎች በህጋዊ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በውርስ የተገኘ ንብረት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2016 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ንብረትነቱን የፍርድ
የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የህትመት ሥራ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የቢሮ ዕቃና የመኪና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድሃኒት ቤት የሚያስፈልጉ የሰው መድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድሃኒት ቤት የሚያስፈልጉ 1. የሰው መድሃኒትና
Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Video and Photography Service Providers Under a Contractual Basis for Two (2) Years
Invitation to TenderBid Announcement No. SSNT-T481 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential video
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የመኪና እቃ መለዋወጫዎች፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የእንጨት ውጤቶች ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ጄኔሬተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የጥራት ደረጃቸው በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተረጋገጠ የምስከር ወረቀት ያላቸው በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተመረቱ ዕቃዎችን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የሁለት እግር የሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት