Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ  መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት

አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Federal Democratic Republic of Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the “Procurement of Pharmaceuticals” Indicated in the Bid Document

INVITATION FOR BIDS (IFB)THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN PHARMACEUTICALS SUPPLY SERVICE (EPSS) Procurement of Pharmaceuticals IFB Number: EPSA-ICB-G-0012-2017-BID

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት ከተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ፋብሪካዎች፣ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ ጣውላዎች፣ ከደረቅ ጭነት በከባድ የመኪና ተሽከርካሪ ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት ከተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ፋብሪካዎች፣ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Storage Array and VM Servers

INVITATION TO BID Bid No. HB/012/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test of Elevator አቅርቦትና ገጠማ ግዥሥራን አስመልክቶ በንዑስ ተቋራጭ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply,  Install, Test of elevator አቅርቦትና ገጠማ ግዥሥራን አስመልክቶ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rice

Invitation for Bid RICE / BUNAMA /ቡናማ/ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0075-2017-PUR Object of Procurement: RICE / BUNAMA /ቡናማ/

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ደ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች እና የቤተ ሙከራ የላቦራቶሪ/ እቃዎች፣ ማሽነሪና እድሳት ጥገና እቃዎች እና ለቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

በሐረሪ ብ/ክ/መን የግብርና ልማት ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ መለያ ቁጥር፡ ሐ/ግ/007/2017 የአትክልትና ፍራፍሬ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት