Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ PALM/CRUDE OIL፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለንግድና ለመኖሪያ የሆነ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የአስያዡ ስም
ዘመን ባንክ አ.ማ የሆቴል አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ህንጻ(G+5) እና ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Soap Manufacturers to Participate in the Bid Floated for Bid for Long-Term Agreement for the Provision of Different Types of Soap, Grade 1 & Grade 2 as Per Ethiopian Standard
PROCUREMENT REFERENCENUMBER: WVE/SCM/000645/25 Subject: Bid for Long-Term Agreement for Provision of Different Types of Soap. Grade 1 & Grade 2
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ህ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት ማቲ አነስተኛ መስኖ ጥገናና ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ከህጋዊ ስራ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ህ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2017 በጀት
CIFA Ethiopia is Inviting Interested Bidders to Submit Bids for the Supply of Healthy and Good Quality Live Breeding Goats (Does) and (Bucks)
INVITATION TO BID FOR THE SUPPLYOF BREEDING GOATS CIFA Ethiopia is a vibrant and growing national NGO that advances communities’
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ቡልካቡል ቀበሌ አትክልትና ፍራፍሬ መጋዘን ግንባታ ስራ ህጋዊ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት
MSI Ethiopia Reproductive Choices Intends to Sign Contract Agreement with Potential Contractor that Can Do Modification and Renovation Works in and Out of Addis Ababa as Per Our Requirement Within Reasonable Period.
INVITATION TO BID CALL FOR POTENTIAL CONTRACTOR FOR RENOVATION AND MAINTENANCE WORKS IN AND OUT OF ADDIS ABABA MSI Ethiopia
Republican Guard Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item
Invitation to Bid Procurement of Sanitary Item Lot 002/ 2017 Procurement Reference No: RG-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Interest in Providing the Services
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Horn of Africa Ground Water for Resilience
ግላንስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አንድ ቶዮታ ፒካፕ እና ቪትስ ያሪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ግላንስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አንድ ቶዮታ ፒካፕ እና ቪትስ ያሪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ቀጥሎ