Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ Main የLaboratory Chemical እና Laboratory Equipment ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- LP/OT/007/OKS 1&3/2017 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት
Bulchinsao Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Fayyaa Godina Harargee Lixaa Sibiilota Caccaboo (kukkufoo)fi Qorqoorroo Mana Irraa Buqqa’e adda Addaa Kan Durii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Marsaa 3ffaa Bulchinsao Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Fayyaa Godina Harargee Lixaa sibiilota caccaboo (kukkufoo)fi qorqoorroo mana irraa buqqa’e adda addaa
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት የሚወሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት የሚወሉ፡- ቋሚ ህክምና ዕቃዎች ግዥ አላቂ
Ethiopian Airlines Group (ETG) Intends to Lease Space Available at Ethiopian Skylight Hotel, Shenzhen Exhibition Hall for Competent Bidders Who Are Willing to Provide the Car Rental Office
INVITATION TO TENDER Bid Announcement No.: SSNT-T490 Ethiopian Airlines Group (ETG) intends to lease space available at Ethiopian Skylight Hotel,
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የMechanical መለዋወጫዎች (Bearing, Seal and Belt) እና የፋብሪካ የወርክ ሾፕ እቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/010/OKSF1&3/2017 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of a Trailer Type Compressor (35 Bar) for OCC Construction
Invitation For BidTENDER Ref. NO.NCB/OCC-084/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of a
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን Stationery (አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን)፣ የጽዳት ዕቃዎች እና Desktop Computer በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን፡- Lot.1. Stationery (አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን)
Oromia Bureau Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Medium Generator, Medium Compressors, and Mower Machine
INVITATION FOR BID TENDER No:- OBOA/NCB/08/2017 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to
The Somali Regional State Godey City Administration Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Office Furniture
Invitation for bid (BID) IFB title: Supply and delivery of purchase of office furniture Tender No: GODEY/CIP/CG/01/24/25 The government of