Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉሪ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና ሞተር ሣይክል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉሪ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ እቃዎችን፣የደንብ ልብስ አልባሳትን፣የመኪና ጎማዎችን፣የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ1ኛ ዙር
Ministry of Education Intends to Apply Part of the Proceeds for Selecting Individual Consultants for the Sidama Regional Education Bureau
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E) PROJECT
Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure Dialysis Equipment & Supply
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Dialysis Equipment & Supply through
Ministry of Education Intends to Apply Part of the Proceeds for Selecting Individual Consultants for the South West Regional Education Bureau
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E) PROJECT
Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital (JJUSHYCSH) Needs to Procure Sanitary & Stationary Supply
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Sanitary & Stationary Supply through
Ministry of Education Intends to Apply Part of the Proceeds for Selecting Individual Consultants for the Tigray Regional Education Bureau
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E)
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ