Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/016/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ
የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ከልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የመኪና፤ የሞተር ሣይክል ጎማዎችና ካለመዳሪያዎችን፣ ለቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን፤ የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ጎማና ባትሪዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement