Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የቢሮ ጽህፈት መሣሪያ /stationery/ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት አጠቃላይ ግዥ
Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consultant Firms for Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Gewane Adaytu Area, Afar Region
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) OPEN INTERNATIONAL FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/17 በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ
የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ሰላም ማስከበር ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix CCTV System እና ለአላጌ ጀግኖች አምባ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥሮች DCE/SF/76/2024 እና DCE/SF/77/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ሰላም ማስከበር ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix CCTV
The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 12 Field Vehicles (Double Cabin Pick-up and Land Cruiser) for MOWE Projects Supervision
Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement of Goods Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project:
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ፣ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ