Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጽህፈት መሣሪያ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፈርኒቸሮች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ሞተር ሣይክልሎች፣ የመንገድ ስራ ለመግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
የገቢዎች ሚኒስቴር የኩላንትና የኦይል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የኩላንትና የኦይል ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 033/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ
በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ሎት 1 የሠራተኞች
ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Kcho001/2016 ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች የሳኒተሪ እቃዎች፣ ሲቪል የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ስክራፖች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች ሎት 1 የሳኒተሪ እቃዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ
ECAFCO S.C. Has Intended to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Various Furniture and Electronics Materials
INVITATION FOR BID TENDER NO. ECAFCO S.C. NO. 002/2017 ECAFCO S.C. has intended to invite all interested and eligible bidders