Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2016 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ/ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2016 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ) የጨረታ ሰነድ ቁጥር 003/2017 የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid For ESP to Bag House Conversion
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/40/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply of Different Materials
Invitation for International CompetitiveBid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of goods.
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply of Different Materials
Invitation for International CompetitiveBid IFB. No. OT-12-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of goods.
የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የሚያስፈልጉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የሚያስፈልጉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በዚሁ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በነዳጅ (ናፍታ) የሚሠራ Pickup Double Cabin 2023 Model የመስክ መኪና ከአስመጪዎች ወይም ከሐገር ዉስጥ አምራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን
Orbis International Ethiopia Invites All Interested and Eligible Manufacturers/whole Sellers/ to Bid for the Supply of 18,200 Plastic Latrine Slabs
INVITATION TO BID FOR THE PURCHASE OF PLASTIC LATRINE SLAB (BID # OIE/OD/OTH/099/24) Orbis is an international nonprofit humanitarian organization