Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክ/ከተማ የመሀል ግንፍሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ሞንታርቦ፣ የብር ማስቀመጫ ካዝና፣ የውሀ ቧንቧ መቅረጫ፣ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እና ተዛማጅ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል

Innovative Humanitarian Solutions (IHS) Now Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders that Are Qualified, Technically Competent, and Have Valid Licenses for the Current Ethiopian FY 2017/2024 for the Supply of Industry and Local Materials Purchased for the Construction of Shared Latrine and Shower at Metema Affitt Site

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሲሚንቶ ምርቶችን ከደጀን ወደ አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ለሚገኘው ብሎኬት ፋብሪካችን ለማጓጓዝ ተሳቢ መኪኖች ያላቸውን ባለንብረቶችንና ማህበራትን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መለያ ቁጥር – ዘ.ህ.ኢ.002/2016 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሲሚንቶ ምርቶችን ከደጀን ወደ አዲስ አበባ

Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Banana Seedlings (Tissue Culture)

Invitation to Re-Bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የብሎኬት ስራ፤ የጣሪያ ስራ እና የሁሉም የማጠናቀቂያ ስራዎች የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፡-የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 2/ 0096/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አባሪ

Harari Region Water Supply & Sewerage Authority Would Like to Invite Eligible Bidders for the Procurement of an Electromechanical (Multi-stage Submersible Pump with Motors) For Earer Water Supply

በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የትምህርት መገልገያ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ መስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የህክምና እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electric Motor Vehicles 4WD

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number AB-13-2024/25. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አይናለም ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብርሃም ቸርነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ