Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ድ/ዳ/አስ/ወ/ስ/ኮ/መደበኛ/01/2018 መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት አንድ የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎች ግዢ

Reporter (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገለ ተሽከርካሪ እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለበት 1 /አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ለ3ኛ ጊዜ እና 1 (አንድ) ያገለገለ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለበት 1 /አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ለ3ኛ ጊዜ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ለሁለተኛ ጊዜ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 22, 2026) Invitation for Re-Bid Notice to bidders MEA- 01/2025 Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency hereby invites sealed bids from qualified and eligible bidders for

Central Ethiopia Region Mines and Energy Agency Invites Sealed Bids for the Supply of Biogas Appliances (biogas Stove, Dome Pipe, Dung Mixer, and Bricks Mold).

Government (Apr 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6272b045-e605-4c0a-9aeb-724d528ed6d2/open  Invitation to Bid  Procurement of Garment Sewing Services Procurement Reference No: OEB-NCB-G-0025-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods

Oromia Education Bureau: Procurement of Garment Sewing Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ም/ኢት/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለአማካሪና የመንግሥት ተጠሪ መ/ቤት አገልግሎት የሚሆን የቢሮ ግንባታ ማከናወናቸውን በመግለጽ የቢሮዎቹን አጠቃላይ የበርና የመስኮት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁን መነሻ የሲዝ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተጠየቀውን የበርና መስኮቶች መግዛት ይፈልጋል

በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የከባድ ተሽከርካሪ አዲስ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ

ለደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሸካ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   በድርድር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC_5/BC_5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው መንግስትና በህዝብ ተሳትፎ አዳራሽ ከነ-ወንበር ገጠማ፣ ዘመናዊ የጉራጌ ባህላዊ ጎጆ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤት፣ የአዳራሹ አጥር እና የጥበቃ ቤት ጨምሮ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በ250 ካ/ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ አንድ ዋና ክፍል ቤት እና ሰባት ክፍል ሰርቪስ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የአንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/ህ/ሰ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃና ፉሪ 5.81 ሳይት 2B+G+13+T የጋራ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመጀመርያውን ፌዝ (phase 1) ለማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 የአንድነት 15