Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Médecins Sans Frontières – Belgium Ethiopia Mission Invites Eligible Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply of Hygiene Items.

2merkato.com (May 02, 2026) Médecins Sans Frontières (MSF) translates to doctors without border, is an international non-profit association. MSF provides

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of 60,480 Liters of Sodium Hypochlorite (10% W/v).

Ethiopian Herald (May 01, 2026) RE-INVITATION FOR BID Bid No: NCB/HCWSSSE/HWM/07/2018 1. Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd202686-8c7d-4293-acd6-d54493d58e97/open  Invitation to

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጀሪካን ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎችን

Aksum University: Procurement of Sanitary Items

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a5a23418-4b96-4e30-b4f7-22c6cbe5a8bc/open

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ወ/ሮ አስቴር ደርበው እና በፍ/ባለዕዳ ዳንኤል ገ/ህይወት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

African Leadership Excellence Academy: Procurement of Tyer, Car Chair Cloth and Tapisary.

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ed950f78-bf68-4938-8931-28890529f4cc/open

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የእንሰት ተክል ችግኝ (ፉንታ) ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የእንሰት ተክል ችግኝ (ፉንታ) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 11/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች