Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-04/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለደንበኞች ለሚሰጠው የጽዳት ሥራ አገልግሎት ለመስጠት ላስመጣው የመንገድ ማጽጃ ማሽን (Street Sweeper Tracer DULEVO 3000) አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ መለዋወጫዎችን (Accessories) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/30/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለደንበኞች ለሚሰጠው የጽዳት ሥራ አገልግሎት ለመስጠት ላስመጣው የመንገድ
Orbis International Ethiopia (OIE) Invites Eligible Suppliers to Bid for the Supply of One Brand-new SUV and One Double Cab Electric Vehicle (2025/2026 Model).
Reporter (Apr 19, 2026) BID NOTICE FOR THE PROCUREMENT OF SUV AND DOUBLE CAB ELECTRIC VEHICLE Bid# (OIE/OD/VEH/091/26 Orbis International
Lion Bank S.C. Invites Bids for Hiring a Qualified Interior Design Firm to Provide a Detailed Office Layout Design for its Headquarters, Branches, Green Hubs, and Other Facilities.
Reporter (Apr 19, 2026) INVITATION FOR REQUEST FOR PROPOSAL(RFP) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Bid Ref. No. LIB/S/NCB/016/2026 Lion Bank S.C.
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በዋናው መስሪያ ቤት እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ለሚገኘው ሪከቨሪ የጥበቃ እና የፅዳትና ተላላኪ እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለሚገኙ ቅርንጫፎች የፅዳት እና ተላላኪ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ቁ07/25/26 አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በዋናው መስሪያ ቤት እና
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍትሃብሄር ችሎት 500(አምስት መቶ) ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተሰራው በ30 ቆርቆሮ ሉክ መኖሪያ ቤት እና 2 (ሁለት) ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ አቶ አሰፋ አበራ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ አበበ ጂፋር መካከል ያለውን
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17-2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ
Zemen Insurance S.C Invites Bids for Exterior & Interior Signage (roof-mounted, Floor-standing, Mesh Sticker, Foam Board, Light Box) and Marketing & Promotional Materials (roll up Banners, Product Brochures).
Reporter (Apr 19, 2026) ZEMEN INSURANCE S.C INVITATION FOR OPEN BID (Ref No. ZISC/Pro/0013/2026) Zemen Insurance S.C (ZISC) invites interested
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፣ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦርጅናል እና አዳዲስ የባስ፣ ግሬደር፣ የዶዘር የኤክስካቫተር እና የሮለር መለዋወጫዎች እንዲሁ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች
Haramaya University፡ Procurement of Laboratory Equipment
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/156b1a34-92f1-466e-9a0c-5f4628916329/open