Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of ICT Equipment

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e9b2bacf-ba2b-4b58-a125-ab6e2c71bfe1/open Invitation to

The FDRE, Palace Administration (FDREPA) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation and Commissioning of Ticketing Equipment.

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጽሐፍት ሽፋን ህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በህትመት ዘርፍ የተሰማሩ ማተሚያ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጽሐፍት ሽፋን ህትመት ሥራ አገልግሎት

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ሼልፎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አሮጌ ብረታብረት፣ ያገለገሉ ፊሪጆች፣ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI HSS4 በተገኘ ድጋፍ

The Federal Civil Service Commission Seeks a Procurement Specialist for the Governance Modernization to Enable Efficient Service Delivery Project, Funded by the World Bank.

Ethiopian Herald (Apr 21, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (Consulting Services – Individual Consultant) Federal Democratic Republic of Ethiopia

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Invites Bids for HR Manual Amendment, Organizational Structure Review, Job Description Development, Organogram Design, Salary Scale Development, and Related HR Documents.

Ethiopian Herald (Apr 21, 2026) Invitation for Bid (IFB)-Consultancy Procurement Reference Number: EHRC/RFP/NCB/06/2026 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is a

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በካፒታል በጀት የባዮ ጋዝ የዶም ፓይፕ እና የባዮ ጋዝ ምድጃ /stove/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡- 009/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በካፒታል

The South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau Invites Bids for the Rehabilitation and Expansion of the KeyAfer Boer Goat Center in Olka Kibo Kebele, Benatsemay Woreda, South Omo Zone.