Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በተሻሻለው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Lessan(Jan 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በሁለተኛ ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ( እንደተሻሻለ ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ በመያዣነት የያዛቸውን ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አግልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ እድሳት እንዲሁም ተያያዥ ስራዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አዳ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/ዲ/055/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-12/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction Material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic Tile፣ ምግብ ነክ እና የእይታ መሣሪያዎችን (መነጽር) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታቁጥር ግ-12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 005/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ
ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን የ2025 ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ሂሳብ ለማስመርመር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጀታችን ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን የ2025 ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን