Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid Procurments of Consultancy (Service for Military Cloth and Other Related Material) (Re-Bid) Procurement Reference No: EFP-NCB-C-0001-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy (Service for Military Cloth and Other Related Material)

Invitation to Bid የክርስቲያን የከብት ሥጋ አቅርቦት የማዕቀፍ ግዥ(በድጋሚ የወጣ) Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104102000 Title: Live Stock Food Lot

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን የከብት ሥጋ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ አዳማ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ አዳማ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ Description: በድጋሚ የወጣ አዳማ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሆቴል አገልግሎት ግዥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Heavy duty document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎቶች

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት Heavy Duty Document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች እንዲሣተፉ ይጋብዛል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል Head Light Tester (for Any Type)፣ Hydrolic Car Lifting Machine Service፣ የጥበቃ አገልግሎት፣ Competency Framework Development and Implementation Project Advisor፣ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ባሉት 510 አውቶብሶች ላይ ስቲከር በመለጠፍ ማስታወቂያ የሚሰሩ ድርጅቶችን፣ ሚዛን ጣቢያ የተመረጠበት ቦታ ላይ የመትከል ስራ መስራት እና  Tire and Tube Flap and TYer with Inner Tube በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኝ የህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ህትመት ሥራዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ሌሎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህክምና እቃዎችና የሚጠገኑ የተለያዩ ቋሚ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተወረሱ ንብረቶች የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ Printed Carton፤ Prefabricated Cold Room፤ Pp Cup፤ Suzuki Motor Cycle፤ Laminated Material Aluminum Foil Plastic፣ Pre-engineering Steel Building with Accessories፤ Printed Laminated Rolls Printed Cap፤ Soccer Table፤ Lady Handbag፣ Metal Open Shelve፤ Fast Gear Printed Cap & Men T-shirt Printed እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SF/08/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ኬሚካሎች፣ የባዮሎጂ አፓራተስ፣ የኬሚስትሪ አፓራተስ፣ የፊዝክስ አፓራተስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB/OEB/GOV/02/2017 የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/04/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ /ባለመብት ወ/ሮ ፅጌ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በደዊ ሀሚድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም  ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ ከሰኞ መስከረም 27 እስከ ሀሙስ መስከረም 30፣ 2017 ዓ.ም