Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission Invites Competent and Interested Consultants to Apply to this Bid for Consultancy Service
INVITATION BID FOR CONSULTANCY SERVICE Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC) was established as a development wing
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 001/2017 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017ዓ.ም የደንብ ልብስ እና የእስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የፅህፈት እቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ ፣ የትምህርት መርጃ ግዥ፣ቋሚ ዕቃ ግዥ ፣ላብራቶሪ ዕቃ፣የህክምና መዳኒት፣ህትመት፣መፅሐፍ እና የኮፒውተር ጥገና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ ቢሮ አቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ኮ/ብ/ህ/ቅ/መ/ደ/ት/ቤት 01/2016 የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣የተለያዩ አላቂ ቢሮ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አ አስተዳደር ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር ጥገና፣ ህትመት ስራዎች፣ ቋሚ እቃዎች፤ ኮምፒውተር ጥገና፣ መስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ የግዢው መለያ ቁጥር፡– ግልጽ ጨረታ 01/17 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል ልዩ ልዩ አመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመከላከያ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመከላከያ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኮ/ብ/ህ/ቅ/መ/ደ/ት/ቤት 01/2016 የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣የተለያዩ አላቂ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች