Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤተሰብ እና የህጻናት ጉዳይ ችሎት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍርድ ባለ መብት ሄርዶስ ለማ እና በፍርድ ባለ ዕዳ ምንትዋብ አሰፋ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ ቁጥሩ 73002/97

በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የህትመት ሥራዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎችና መድኃኒቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ጥገና እና በጤና ጣቢያ ውስጥ ክፍት ቦታ ማስፋፊያና የአጥር ግንባታ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Peace Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing

Invitation to Bid MOP 2017 Procurement of Printing Procurement Reference No: MoP-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

Godina Harargee Bahaattii Mana Murtii Aanaa KomboolchaaMeeshaalee Mana Hojiichaatiif Barbaachisaan, Meeshaalee Isteeshinarii, Meeshaalee Konkolaataa, Meeshaalee Elektironiksii, Afataalee Fi Sitaaraa (Uwwisa Foddaalee) Biiroof, Meeshaalee Farnichara, Uffata Seeraa Hojjettoota, Meeshaalee Qulqullinaa Foldara Galmee, Chaappaa, Titara, Baajii Hojjeettota Fi Baanera Maxxansuu Caalbaasii Ifaa Baasee Bituu Barbaada

ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፤ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፤ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎችና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

 የመጀመሪያ ዙር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስርጪ አፀደ ህ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ስ‐/ቁጥር 001/2017 ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ

Ethiopian Airlines Group-Ethiopian Airports Intends to Invite Qualified Bidders Who Are Interested and Capable to Provide Duty Free Retail Business, Super Market and Coffee and Snack Services

Invitation for National Bid Bid Announcement No. SSNT-T489 Ethiopian Airlines Group-Ethiopian Airports intends to invite qualified bidders who are interested

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ጎሳዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደለሳ ደበሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid for the Construction of Supply of HDPE, DCI, AND CI Fitting

ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2016 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው።