Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የሽልማት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ወታ/ተሽ/አሽ/ማሰ/ት/ቤትግጨ001/2017 የግዥ መለያ በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የወታ⁄ተሽ/አሽ ማሰ/ት/ቤት ባለው በጀት የተለያዩ አላቂ የቢሮ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ በጨረታ
የአሳላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን እና የጽህፈት መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአሳላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎችን እና የጽህፈት መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ላስገነባው የቢሮና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃ፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮና የቤት መገልገያ ዕቃዎችን እና የቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪዎችን እንዲሁም የፓርቲሺን ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር CC Awash Branch 03/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ላስገነባው የቢሮና የመኖሪያ ቤት
አዲስ የልማት ራዕይ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 12HT በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ አዲስ ዴቨሎፕመንት ቪዥን ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከታች የተዘረዘረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuutti Waajjiira Maallaqaa Kutaa Magaalaa Dhibaayyuu Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Biiroo Keessaa (Furniture), Meeshaalee Dhumeeyyii Biiroo Keessaa (Isteeshinarii), Meeshaalee Qulqullinaa,Gommaawwan Adda Addaa Fi & Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada
BEEKSISA CALBAASII IFAA BITTTAA MEESHAALEE ADDA ADDAA Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa Dhibaayyuu bara baajataa 2017tti manneen hojii sadarkaa kutaa magaalaatti
Ministry of Labor and Skills Invites Eligible Bidders for the Procurement of Color Printer, Computer and Copy Machine
Invitation to Bid Procurement of Color Printer, Computer and Copy Machine Procurement Reference No: MoLS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የተላለፉለት በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ የሚገኙ በመለዋወጫ መልክ የሚሸጡ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበመለዋወጫ መልክ የሚሸጡ ተሸከርካሪዎችየጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LAMC/BD/02-01/2017 የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትከልቶች፣ እንቁላል፣ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ከስክስ ጫማ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 31×12 የሆነ 372 ካሬ ሙሉ በሙሉ ማሳደስ በማስፈለጉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ፡ 1. የተለያዩ የምግብ