Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ህንፃ እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሣሽ/ሾች 1ኛ አቶ ገለቱ ጋነቦ በአፈጻጸም ተከሣሽ ሾች 1ኛ ወ/ሮ ብዙነሽ ቦጋለ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነው በበሌ ከተማ በ 01 ቀበሌ ክልል
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ደን ልማት አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid PROCUREMNET FOR አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ /Green Carpet Artificial/ Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0160-2016-PUR Object
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች የህንጻ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለመማር ማስተማር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ቢኒያም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄኔከን ብሪዎሪ እና የፍ/ባለዕዳ አውቶቢ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የግልግል ዳኞች በሚያዚያ 8
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical materials,
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cannula /Urine Bag and Spinal Needle/
Invitation for Bid Cannula /Urine Bag and Spinal Needle/ ለሽያጭ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል/ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0799-2016-PUR Object
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የስፖርት እቃ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የሕትመት፣ ልዩ ልዩ፣ የኤሌክትሮኒክሰ ጥገና እና ፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና መሳሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤት