Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Amref Health Africa – Medical Collaboration (AMREF-CCM) Invites Interested Bidders to Participate in a Bid for the Sale of Used Vehicles, Motorcycles, and Generator
INVITATION TO BID For the sale of used vehicles, motorcycles, and generators Tender Ref. No. 002/2024 Amref Health Africa –
The Benishangul Gumuz Regional State Water and Energy Bureau Invites Eligible Bidders For the Procurement of AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS
INVITATION FOR BIDPROCUREMENTS OF AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS To: All pump Suppliers with renewed license valid for the 2016
የጋላፊ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የመጠጥ ውሃ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር CCGB/NCB/01/2017/24 ለጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች መስተንግዶ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ውሃ ግዥ ጨረታ 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ለሰራተኞች
GWEDE Seeks Qualified bidders for Finalizing Our 2023 G.C. Annual Budget
Invitation to Bid Global Women Empowerment Development, Ethiopia (GWEDE) is a dynamic, women-led local non-profit organization with registration No. 6339. Rooted in
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ህ/ል ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ሊሠራ ያሰባቸውን የተለያዩ ግንባታ ስራዎች እና የጄኔሬተር ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ህ/ል ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ሊሠራ ያሰባቸውን የተለያዩ ግንባታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ቁጥር አንድ ሪጅን ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን አያት ጂአይኤስ ማከፋፈያ ጣቢያ የክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ቁጥር አንድ ሪጅን ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን አያት ጂአይኤስ ማከፋፈያ ጣቢያ የክሬን ኪራይ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ፕሮ/18-02B/0312/16 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ
የሲኮመንዶ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተ/ማህበር የነዳጅ ማደያ ታንከር ከነሙሉ ፓኬጁ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲኮመንዶ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተ/ማህበር የነዳጅ ማደያ ታንከር ከነሙሉ ፓኬጁ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህም መስፈርቱን
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል መጠኑ 133,000 (አንድ መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/90/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል መጠኑ