Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kaspersky License Renewal for 3yrs
Invitation to Bid Purchase of Kaspersky License Renewal for 3yrs Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary
Invitation to Bid PROCUREMENT OF SANITARY LOT 004 /የፅዳት እቃዎች ግዥ/ Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform and Cloth
Invitation to Bid PROCUREMENT OF UNIFORM & CLOTH LOT 001/የደንብ ልብስ ግዥ/ Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
በንስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ ህትመቶች፣ መድኃኒት፣ ሪኤጀንትና የህምና ዕቃዎች፣ የግንባታ ግብዓቶች፣ የኮምፒውተር የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ጥገና እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በንስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም በሎት 1
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጃ ደነቀው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፍቅሩ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት ለመከራየት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አከራዮችን
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋና ግቢ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋና ግቢ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የፈዲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የጽህፈትና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የሞተርና የመኪና መለዋወጫ እና ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 01/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የፈዲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣