Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41

የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም አስያዡ ስም

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Investment Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service

Invitation to Bid Lot Of Consultancy Service Procurement Reference No: EIC-NCB-C-0001-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ዋና ጽ/ቤት በውሃ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌዎች አዲስ ውሃ ግንባታ የምንጭ ማጎልበት በሪዘርቫየር እና ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስራዎች ላይ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና

የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና የሚውል የኤሌክትሪክ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የውሃ ቧንቧ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና የሚውል የኤሌክትሪክ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የውሃ ቧንቧ እና

በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት በነዳጅ የሚሠራ የሣር ማጨጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት በነዳጅ የሚሠራ

Public Enterprises Holdings Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Workers Uniform

Invitation to Bid Procurement of Workers Uniform Procurement Reference No: PEHA-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Gada Special Economic Zone Development Corporation Now Invites Bids for National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable of Supplying Construction Machinery (chain Excavator,(1) Motor Grader,(1) Front Loader, (1) Single Drum Roller(1), Dum Truck 6*4(2)

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምዕራብ ቋሚ ችሎት ግምቱ ወደ 2,500 ኪሎ ግራም የሆነው ከ(ብሎክ) የፈረሰ የቤት አልሙኒየም መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል ኤልሳሜክስ –ጄቪ መካከል ያለው የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በአሁኑ ወቅት በአንገር

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳት ጤና ዘርፍ መሠረታዊ የሆኑ ግብዓቶችን አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 063/17 የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳት ጤና ዘርፍ መሠረታዊ የሆኑ ግብዓቶችን አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Plastic Mat and Cover

Invitation to Bid Lot-10 Plastic Mat and Cover (ፕላስቲክ ምንጣፍና መሸፈኛ) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0091-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement