Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሃሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0173-2016-PUR Object of Procurement: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Description: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ አይነት ጄኔረተሮችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB-01/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅነ ስር የሚገኙ ዲስትሪክቶች እና አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ከዚህ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan)
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ
ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ለመሸጥና እና መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ልዩ አገር አቋራጭ ጎማ 295/8oR22.50 የኋላ እና
Korea International Volunteer Organization (KVO International) Invites Eligible Bidders to the Procurement of External Audit Service
Call for External Audit Service Korea International Volunteer Organization (KVO International) is an international non-profit Organization registered under the Federal
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of GPS
Invitation to Bid Lot 11: PROCUREMENT OF GLOBAL POSITIONING SYSTEM (GPS) VEHICLE TRACKING SYSTEM Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods
Bacho-Woliso Farmers’ Cooperative Union Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Consultancy Services for the Construction of the House and Market Center
Invitation for Bids (IFB) No.33/2024 3rd Time Procurement of Consultancy Service for Construction of Ware House and Market Center Bacho-Woliso
በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/07 በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች ለ2017 በጀት ዓመት
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ