Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የውስን ጨረታ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሕጋዊ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ01/13/16-13/01/17 ዓ.ም
ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Spare Part Land Cruiser /በድጋሚ የወጣ/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0579-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Spare Part Land Cruiser /በድጋሚ የወጣ/
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part Land Cruiser
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡- ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Foods
Invitation to Bid Different Foods Procrument CAB /የበሽተኛ ማገገሚያ/ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0074-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ለሰራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሸከርካሪ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመኪና ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን አድራሻ ጎንደር ከተማ የሆነው ለሰራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት የሚውል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት 6000 ካ.ሜ ይዞታ ላይ ያረፉ ግንባታዎች፣ የወተት ማቀነባበሪያ ማሽን እና 7(ሰባት) ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የልዩ ድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ እንዳልካቸው ንጋቱ ለሰጠው ብድር
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያና ኤሌክትሮኒክስ ጥቅል ግዠ ማቅረብ ከሚችል ህጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዳራራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያና ኤሌክትሮኒክስ ጥቅል ግዠ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወይንሸት ̇ ካሳ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ፍቃዱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀሀይነሽ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ተሰማ አያሌው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109552
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለኩባንያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር 21/1/2017 ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ለኩባንያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ