Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ኮድ 001 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ
የኢትዮጵያ ዕድገት የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች የደንብ ልብስ ስፌት ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃዎች ልዩ ልዩ ጥቃቅን ጥገናዎች ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር 01/2017ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ ዕድገት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 22/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዛላ በርበሬ 1ኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 9 Procurement of ዛላ በርበሬ 1ኛ ደረጃ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Mercy Corps is Seeking Qualified Suppliers and Service Providers for Cash Transfer Service Provision for Mercy Corps Intervention Regions Which Include Afar, Oromia, Somali, Amhara, and Tigray SNNP. Gambella and Sidama Region, Insurance Services for All MC Vehicles and Motorcycle, Insurance Service for Comprehensive Accidental/Life and Health for Mercy Corps Staff
Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking qualified suppliers and
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወ/ሮ ትዕግስት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገቱ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዕድን ውጤቶች እና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈጸም እንፈልጋለን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 8 Procurement of ዘይት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement