Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies FOR THE Procurement of PEST CONTROL SERVICE WASTE MANAGEMENT AND DISPOSAL SERVICE
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሸናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 250,000 METRIC TON GRANNURAL UREA
ADVERTISEMENT The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign currency to be used for the importation of Granular
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና አገልግሎት፣ የዲኮር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ዲ/ግ/ስ/ቢሮ 001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የሻይ ቡና
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያየ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የንግድ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉት
የአባይ ኮንስትራክሸን የተ የግ .ማህበር በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ፣ ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስራት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ እና ማሽነሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/03/17 የአባይ ኮንስትራክሸን የተ የግ ማህበር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በአማራ ክልል
The Ethiopia Urban Water, Sanitation, Hygiene (WASH) Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, and Construction of WASH-related Infrastructure in 3 Cities of Bishoftu, Hawassa, and Harar
EXPRESSIONS OF INTEREST (EOI) EOI Number EQI/UWASH/001/2024 Description: Request for Expression of Interest for supply, Installation, and construction of WASH-related
ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ለ2016 በጀት ዓመት ለህንፃ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ግዢዎችን ማከናወን ይፈልጋል
አገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ለ2016 በጀት ዓመት ለህንፃ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ዕቃዎች አወዳድሮ መድኃኒት፣ የምርመራ ሪኤጀንት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች አኩፕመንት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፤ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።