Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታየጨረታ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Material
Invitation to Bid Procurement of Sanitary Material Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት -ሶጌ-ካማሽ ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Surveying Equipment ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SE/79/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት –ሶጌ–ካማሽ ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Surveying Equipment ግዥ ጨረታ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ ድንጋይ (Sand, Gravel 02, Gravel 00, Massonery Stone) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- መሲፋ/85/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ (ጆንያ) ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–ኢምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2016 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ደብል ጋቢና ፒክ አፕ ለመከራየት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/TR/81/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ደብል ጋቢና ፒክ አፕ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም መደበኛ በጀት የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የአላቂ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞ ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የባጃጅ ሞተር ሣይክል እና የሞተር መለዋወጫዎች፣ ጀነሬተር ዓይነቶች፣ የመኪኖች ጥገና እና መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም መደበኛ በጀት የተለያዩ ማቴሪያሎቹን
የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከመስከረም ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ታኅሳስ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ድረሰ ለ4 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል፤ የምግብ ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት እና ስኳር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከመስከረም ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ