Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

ማስተካከያ ዓርብ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ አባዶ ቅ/መ/ደ/ት/ቤት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ፣ የብራንድ ማስታወቂያና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣ የብራንድ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ዎችን ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Tyre

Invitation to Bid Procurement of Various Tyre Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 960 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ገነት አያሌው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አልማዝ ፈሰሰወርቅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፍርድ አፈጻጸም

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ የብረታ ብረት እና የጥገና ስራ እንዲሁም አጋዥ መጽሀፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 23-የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

Addis Ababa City Roads Authority Now Invites Sealed Bids from Eligible & Qualified Bidders for the Purchase of 85/100 Penetration Grade Bitumen, Cutback Asphalt Medium Curing, Viscosity Grade MC-30, Cutback Asphalt Rapid Curing, Viscosity Grade RC-70 & Emulsified Asphalt Cationic Slow Setting (CSS-1)

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተፈጨ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ በኅትመት የተበላሸ መፅሐፍ፣ የወረቀት ጥቅስ ዕላቂ፣ የወረቀት ግፋፊ፣ አገልገሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ አገልግሎት የሰጠ ኔጌቲቭ ነጌቲቭ ፊልም፣ ከየክፍሉ የሚወጡ ወረቀቶች፣ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮዎች፣ የኮንክሪት መኪና መገደቢያ፣ የአሉሚኒየም ቁርጥራጭ፣ ንቃይ አሸንዳ፣ አገልገሎት የሰጠ የመኪና መለዋወጫ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል