Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ
Ministry of Revenue: Procurement of Building Materials
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/107a2281-3738-4cb2-bcec-9017885eaf6a/open Lot Information Procurement
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4732fd1c-3163-4fde-adc5-a5f5d6c5ac7c/open Lot Information Procurement
Nib International Bank Invites Sealed Bids for the Renewal of a BMC Remedy ITSM Support Agreement.
Reporter(Feb 25, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF RENEWAL OF BMC REMEDY ITSM SUPPORT AGREEMENT 1.
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
የሔርማታ መንቲና የገበያ ማዕከል አ.ማ የ2017 በጀት ዓመት የአክስዮን ማህበሩን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የዉጭ ኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የሔርማታ መንቲና የገበያ ማዕከል አ.ማ በጅማ መሀል ከተማ ባለ ሦስት ፎቅ የገበያ ማዕከል
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት
The Organization for Sustainable Development (OSD) Invites National Suppliers to Submit Sealed Bids for the Procurement of Wheat Flour, Edible Oil, White Rice, and Shiro.
Reporter(Feb 25, 2026) Invitation to National Competitive Bid (NCB) Procurement of Food Items Bid Reference No.: OSD-2026-1-K-AFM-2024-4027 The Organization for
Mercy Corps Ethiopia Invites Consulting Firms/consultants to Conduct an In-depth Analysis of Childcare Service Delivery Models and the Legal & Regulatory Framework Governing Them in Addis Ababa.
2merkato.com(Feb 25, 2026) TERMS OF REFERENCE (TOR) FOR CONSULTANCY SERVICE FOR COMPREHENSIVE RESEARCH OF CHILDCARE SERVICE MODELS AND LEGAL &