Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰዴን ሶዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለመንግስት መ/ቤቶች የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና እስፔርፓርት እቃዎች፣ ለቴክኒክና ሙያ ማሽኖችና ኤሌክትሮይድ፣ ሞቶር ሳይክል፤ የሚሊሻ ደንብ ልብስ፤ የጥገና ሞተር ፓምፕ፣ የሸቀጣሸቀጥ ምግቦች፣ የማተሚያ ደረሰኞችና የመሳሰሉት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎቹ እንዲሁም የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አብ /ቅ/2ኛ ደረጃ /ት/ቤት 01/2017 በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Supply Materials

Invitation for Bid Procurement of Water Supply Materials (Community Service) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0728-2016-PUR Object of Procurement: Procurement

የአርባ ምንጭ ልዩ ፍላጎት ትም/ቤት በ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ለሚያስተምራቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የቁርስና የምሳ አገልግሎት በተወሰነው ሰዓት ውስጥ እስከ ት/ቤቱ ድረስ አዘጋጅተው በማቅረብ መመገብ የሚችሉና በበሰለ ምግብ አቅራቢነት ተመዝግበው በጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ተደራጅተው የሚሠሩ ምግብ ቤቶችን ቁርስ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ያገለገሉ/አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ያገለገሉ/አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስያ ቁጥር 001/2017ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት

Ethiopian Institute of Agricultural Research Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Diesel Generator

Invitation for Bid Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer: Ethiopian Institute of Agricultural Research Project: The Food System Resilience

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid RFQ No 4269526 for the Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town