Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ PALM/CRUDE OIL፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለንግድና ለመኖሪያ የሆነ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የአስያዡ ስም
ዘመን ባንክ አ.ማ የሆቴል አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ህንጻ(G+5) እና ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞላሌ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም የፅዳት አቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ በማውጣት እቃዎችን ማስቀረብ እና አገልግሎት ላይ ማዋል ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጨ/ቁ 002/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞላሌ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር
Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Mat
Invitation for Bid Purchase Requisition for Car Mat 2017-no31 Lot Information Procurement Reference Number: MoI-NCB-G-0064-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
Government Communication Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Partition Work
Invitation for Bid Purchase of Building Partition Work Lot Information Procurement Reference Number: GCS-NCB-W-0018-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Building
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር በየዓመቱ በሚያደርገው የኦዲት ስራ የ2016 ዓ.ም ማለትም የአንድ አመት የማህበሩን የሂሳብ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር በየዓመቱ በሚያደርገው የኦዲት ስራ የ2016 ዓ.ም ማለትም የአንድ አመት የማህበሩን
Mizan-Tepi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Dry Wood
Invitation to Bid Lot 18 Procurement of Dry Wood Procurement Reference No: MTU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ ሃ/የተ/የግማህበር የአክሲዮን ዕጣዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የእጣ ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያ፣የጨረታ ቁጥር-03/ጀሪ/24 የጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ ሃ/የተ/የግማህበር የአክሲዮን ዕጣዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አከሲዮን ለሚገዙ ማንኛውም
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Rigs, Compressors, and Daewoo Crane Spare Parts
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-100/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የክሬን ኪራይ ግዥ መፈፀምይፈልጋል
Invitation for Bid የክሬን ኪራይ የወጣ ጨረታ Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0022-2017-PUR Object of Procurement: የክሬን ኪራይ የወጣ ጨረታ
የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም. ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለቧንቧ ሥራ፣ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለአይሲቲ የጽህፈት መሳሪያ፣ ለሆቴል ማናጅመንት፣ አይ.ኤም.ዲ፣ ኮንስትራክሽን፣ ባዮሜዲካል፣ ለፈርኒቸር ሜኪንግ፣ ለሜካኒክስ እና ማሺኒግ ቴክኖሎጂ፣ ለሥልጠና አገ/ት የሚውል የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለ2017ዓ.ም. የሥልጠና ዘመን በመደበኛና በካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶች ለቴክስታይል እና