Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሀገር ውስጥ የስፖርት ሸራ ጫማ እና የተለያዩ የኮምፒውተር የላፕቶፕ የፕሪንተር የፎቶኮፒ የጥገና ስራዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም የመስከረም ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Examination Glove Latex Powdered Medium Size of 100 Pcs

Invitation for Bid Examination Glove Latex Powdered Medium Size of 100 pcs Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0007-2017-PUR Object of

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Clinical Chemistry Linear Reagents

Invitation for Bid Rebid of Clinical Chemistry Linear Reagents Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Rebid of

Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service Agreement

Invitation to Bid Eka Kotebe General Hospital Procurement of Printing Service Agreement Procurement Reference No: EKGH-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Service, Repair & Maintenance & New AC Installation

Invitation for Bid Purchase of Service, Repair & Maintenance & New AC Installation Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0006-2017-PUR Object

Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Engine Key

Invitation for Bid Purchase Requisition of Engine Key Lot Information Procurement Reference Number: EWCA-NCB-G-0002-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Different Types of IT & Office Machine

Invitation for Bid The Oromia National Regional State Public Procurement and Property Disposal Agency IFB Title: Procurement of Different Types

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፕሮ/18-02B/0315/17 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳርያዎች፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች 1 የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፣ የግንባታ (ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፣ የህትመት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል