Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Republican Guard:የልብስ ማጠቢያ ማሽን ባለ 21 Kg IGNIS ITALY ግ ዥ – LOT 036-2018
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a05361d2-ce93-4e18-9c10-84adc0d49877/open Lot Information
MINISTRY OF DEFENCE: DEPROCUREMENTE OF COFFEE & TEA /NRF
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01e57676-1dd0-47c4-8071-f3fe0b84c045/open Lot Information
Federal Supreme Court: Procurement of Nissan V8 Car Spare Part
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc650ab8-c47d-4efa-bc40-a1dba79a021e/open Lot Information
Ministry of Finance: Procurement of Spare Parts M017
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aeeac8f2-94ea-4cef-b626-ea67b66ff9c2/open Lot Information
የቦታው ስፋት በካርታው መሰረት 318 ካ/ሜ የሰፈር መንገድ 46 ካ/ሜ የሚነካው የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ቅድስት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ሀና ብርሃኑ መካከል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አገልግሎት
The South Agricultural Transformation Institute Invites Sealed Bids for the Procurement of Pullet Feed-Grower.
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute
South Agricultural Transformation Center Now Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Candidates for the Procurement of Supplies for the Procurement of Pullet Feed-Grower (የ60 ቀን ቄብ ዶሮ መኖ).
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) INVITATION FOR BID/IFB/ National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization:
Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of HDPE Pipes, Fittings, and Welding Machines.
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Invitation for Bid Procurement of HDPE pipe, and All Fittings Bid No: NCB/HTWSSSE/G-GI/09/20018 1. Hawassa